ይህ ዌብሳይትና መጽሀፍቶቹ የጤና አውቀትዎን በመጨመር የአርስም፣ የቤተሰብዎ ወይም የሌሎች የሚወዷቸውን ግለሰቦች ጤንነት ለመንከባከብ፤ ከበሽታ ለመከላከልና ለማዳን፤ አንዲሁም የተሻለ የጤና አገልግሎት ለማግኘት ይረዳል ብለን አንገምታለን፡፡ ይህ አንደ አለ ሆኖ ግን መጽሐፉ የህክምና ባለሙያን ይተካል ብለን አናምንም፡: እያንዳንዳችን የራሳችን የሆነ ልዩ ባህሪና ገጽታ ስላለን፤ የበሽታም አይነቶች ቢሆኑም አንደዚሁ የራሳቸው የሆነ ልዩ ባህሪና ገጽታ ስላላቸው፤ ከበድ ያለ በሸታ ካለብዎ በባለሙያ መመርመርና መታከም ይኖርብዎታል፡፡
ghgjhj