የአካል አንቅስቃሴ ለጤንነት በጣም አስፈላጊ ነው፡: ፕሮግራም ወጥቶለት የሚካሄድ እንቅስቃሴ (ለምሳሌ፣ ሩጫ) ወይም ለወትሮው የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በመቀየር (ለምሳሌ በመኪና ከመሄድ ይልቅ በእግር) የሚያደርጉት አንቅስቃሴ የአካል ብቃትዎን አስካሻሻለ ድረስ የአካል አንቅስቃሴ ነው፤ ለጤንነትዎም ወሳኝነት አለው፡፡
የአካል አንቅስቃሴ ልብ፣ የደም ስር፣ ሳንባና ጡንቻ በጥሩ ሁኔታ ላይ አንዲሆኑ...
(አንዱን ብቻ ይምረጡ፤ ውጤትዎን ከታች ይመልከቱ)
ሀ ለወትሮው በቀን ይሄን ያህል ጊዜ ምግብ ይበላሉ
0 በየቀኑ
1 በሳምንት ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ
2 በወር ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ ወይም ከዚያ ያነሰ
ሐ ቁርስዎን ይሄን ይበላሉ
0 የሥጋ ወይም የአንቁላል ጥብስ፣ ወይም በቅቤ የተሰራ ምግብ በየቀኑ
1 ክላይ የተጠቀሰው ምግብ፤ ነገር ግን በሳምንት ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ
2 እንጀራ፤ የአበሻ ዳቦ...
በማዘጋጃ ቤት በኩል በቧንቧ የሚያገኙት ውሃ ከማከፋፈያው ቦታ አስፍላጊው የማጣራት እርምጃዎች ስለሚደረግበትና በየጊዜው ስለሚመረመር ለጤና ጐጂ አይደለም፡፡ ነገር ግን ከማከፋፈያ ቦታ አርስዎም ጋር የሚደርሰው በተቀጣጠሉ ረዥም ባንቧዎች በመሆኑ በመንገድ ላይ ሊበከልና ሊበላሽ ይችላል፡፡ ለምሳሌ ቧንቧዎቹ ለዘመናት ያልተቀየሩና ያረጁ ከሆኑ ከነርሱ ላይ የሚነሳው ኬሚካል ውሃውን ሊያበላሸው ይችላል...