አደጋዎች በአብዛኛው ልንከላከላቸው የምንችልና ከመጀመሪያ መኖር የሌለባቸው ናቸው፡: ነገር ግን በየጊዜው ብዙ አደጋዎቹ እየደረሱ ለብዙዎች የሕይወት መጥፋት ወይም የአካል ጉዳት መንሰኤ ይሆናሉ፡:
የአካል ጉዳት በቤት ውስጥ፣ ከቤት ውጪ፤ በመኪና አደጋ፣ በመስሪያ ቤት... ባልታሰበ ሁኔታ ወይም ታቅዶ/ታስቦ ሊደርስብዎት ይችላል፡፡ ለምሳሌ እቤትዎ ውስጥ ባላሰቡት ሁኔታ የረጠበ ወለል አዳልጥዎት...



